የከርክር በሽታ ምልክቶች:መተላለፊያ መንገዶች እና መፍትሄዎች(Symptom,transmission and preventive measure of Chancroid)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • የከርክር በሽታ ምልክቶች :መተላለፊያ መንገዶች: አጋላጮ ሁኔታዎች ና መፍትሄዎችን ይዘን መተናል። መረጃውን ጤናችሁን ጠብቁበት

Комментарии • 22

  • @AbdiDari-z5l
    @AbdiDari-z5l 4 дня назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @texobaraki2206
    @texobaraki2206 Год назад +1

    Keep it up

  • @edrisahmed-p6l
    @edrisahmed-p6l 5 дней назад +1

    ሰላም ዶክተር ቁስለቱን እንዴት ነው ማጥፋት የሚቻለው እስኪ ንገረኝ ዶክተር

  • @misganawasmamaw7273
    @misganawasmamaw7273 3 года назад +1

    Keep going!!

  • @hshsiwhwy8064
    @hshsiwhwy8064 Год назад +1

    ሰላም ነው ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ የጨብጥ በሽታ ፈሳሽ አለው አልክ መቼ መቼ ነው የሚፈሰው ብትነግረኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад +1

      ብዙ ጊዜ ጠዋት...

    • @hshsiwhwy8064
      @hshsiwhwy8064 Год назад

      @@artandhealthmedia- ዶክተር በጣም አመሰግናለው ሁሌ ነው የሚፈሰው ወይስ አልፎ አልፎ ነው ምን ያህል ግዜ

    • @hshsiwhwy8064
      @hshsiwhwy8064 Год назад

      @@artandhealthmedia- ዶክተር ተጠራጥሬ ነው ሽንቴን ስሸና እና ከሸናው በኋላ በትንሹ ያቃጥለኝ ነበር አሁን ግን ትቶኛል ልታየው ወይስ ምን ላርግ ምስጋናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад

      @@hshsiwhwy8064 ምርመራ አድርጊ

    • @hshsiwhwy8064
      @hshsiwhwy8064 Год назад

      @@artandhealthmedia- እሺ አመሰግናለው 🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ

    ሰላም ዶክተር አድስ ሰብክ አርጌሐለሁ እ ና ጥያቄየ በግራ ጎኔ። ውጋት አልፎአልፎ ይወጋኛን
    ውሐ ስ ጠ ጣም ጎበስ ቀናስል። ይቦጫቦጭብኛል። እና መልስልኝ በግራ ጎኔብቻ መልስልኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 года назад

      ሆዳችን ላይ ብዙ ምግብ ሳይኖር ውሃ በምንጠጣበት ጊዜ ሆዳችን ውስጥ ፈሳሽ ቢንቦጫቦጭ የተለመደ ነው። ጎበስ ቀና ስትይም ተመሳሳይ ነው። ለዚህ መፍትሄ ምግብ ና ፈሳሽን ተመጣጣኝ ማድረግ ነው። ይሄ ብዙ አያሳስብሽ። ስለየጎን ውጋትሽ አሁን በሰጠሽ መረጃ ላይ ምንም ማለት አልችልም። በቂ መረጃ ልትነግሪኝ ይገባል።

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 3 года назад

      @@artandhealthmedia- እሽ አመሰግናለሁ እደዛ ከሆነ በአድ ጎን በግራ በኩል ነው እሚቦጫቦጭ

  • @hiwitsegaye8664
    @hiwitsegaye8664 2 года назад

    Mirmeraw laboratory nw weys?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад +1

      ታሪካዊ: አካላዊ እና የላብላቶሪ ምርመራ አለው።

  • @adimasubaynes52
    @adimasubaynes52 3 года назад +1

    Ariff timrt nw berchiiii

  • @awolachewohabte9983
    @awolachewohabte9983 Год назад

    ቆይ ብዙ partner ስላለው ነው ሚያዘው ወይስ ካለው ሰው ጋ ስለተኛ ነው?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Год назад

      ብዙ ወዳጆች ሲኖሩት በበሽታው የተያዙ ሴቶች ጋር የመተኛት እድሉ ከፍተኛ ነው

  • @alimawyeneabat9429
    @alimawyeneabat9429 3 года назад +1

    Dess yemil timhrt naw berta