በድንገት ናታን ሊጡን ተደብቆ ጠጥቶ ታመመ! MAHI&KID VLOG
HTML-код
- Опубликовано: 13 апр 2025
- "Welcome to our family-friendly RUclips channel! 🎉
🌟 About Us:
We are a fun-loving family that loves to share our adventures, challenges, and memorable moments with all of you!
🔗 Website:
www.evanastore.com
🎥 RUclips:
/ @mahikidvlogs
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
📱 CONTACT INFO:
ደንበኞች ክፍል/ customer Service +251 93 300 0690
💬 Telegram:
t.me/evanastor...
Thank you for being a part of our journey! Don't forget to like, comment, and share our videos with your friends and family. Together, let's spread happiness and positivity!
🌈 MAHI&KID VLOGS
💬 Telegram:
t.me/evanastore_addis
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
እሺ❤
አረባገር ያለነዉ ግን ምን ብንረገም ነዉ ያለ እረፍት እየሰራን እየረዳን ጥሩ ልብ ኖሮን ግን መልካም የፍቅር አጋር አልታደልንም ሁላችንም ግን ለምን ?
ማሂ ታድለሽ ናታንም በጣም ፈጥኖ አደገ እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰብሽን በሰላምና በጤና ያኑርልሽ ኪድን የመሰለ ንጉስ እግዚአብሔር ሰቶሻል እግዚአብሔርን አመስግኝ
ቆይ ከ3000 ብታች ልብስ የላችሁም እዛ😅😅😅😅😅😅😅 ኢቶ ኑሮ ውድ መሆኑን እረሣችሁት
@@MAHIKIDVLOGS 20:09
መሸአሏህ እድግ በሉ የኔ ምርጦች ልጅ የሚወድ ላይክ እየበላችሁ ልጆች😂😂😂😂
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@@seaditube-lz2zu የኔ ውድ እህት ምን ችርግሮሽ
ይህው❤ልጂሥወድ1ኝነኚ😂
የእምነት ቤቶቻችንን በጋራ እንጠብቅ 🕌⛪👈
ደስታ ያለው ልጆች ሲኖሩ ነው ምንም ቢያጠፉ ምንም ቢያደክሙ የቤት ድምቀት ናቸው ፈጣሪያችሁን አመስግኑ. እኔ እሰው ቤት እያየሁዋችሁ. ሁለት ልጆች ወለዳችሁ ማሻ አላህ እናማ ለኔም ግዜው ደርሶ ልጆ ወልጀ ጥፋታቸው ባደከመኝ😢
ልጆች እኮ ደስስስስ ይላሉ ሲያጠፉም ምንም ሲያደርጉ ስስት ነው የምልላቸው❤❤❤❤
እድግ በሉልን❤ ልጅ ሲያጠፋ ነው ሚያድገው ሁልሽም እዲህ አጥፍተሽ ነው ያደግሺው 😅😅😅😅😅
የናተስ ከፋ ለምን ብዙ ትጠፋላችሁ😢😢❤❤ትናት ከጓደኛየ ጋር እያነሳናችሁ ነበር
እጂግ በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ኢትዮጵያ ን ናችሁ ልጅ አስተዳደግ ሲደመር አገር ወዳድነት❤ ሁለ ነገራችሁ ደስ ይላል❤ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ተባረኩ ❤
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
😂😂😂 ደብሮኝ ነበር እዴት ፈታ እዳልኩ የኔ ጣፉጮች እድግ በሉ
ናታዬ የኔም ልጅ በናታ እድሜ ሆኖ እደዚህ ሰርቶኛል በደቃቋዎች ዞር ብዬ እሰከመለስ ያጋጥማል በተለይ ቤት ስንወለውል የምንጠቀምባቸውን ኬሚካሌች በጣም አርቀሽ አስቀምጪ አሁን ከባድ ስራ አለባችው ግን ሁሉም ሲያልፍ ደስ ይላል ቶሎ ነው የሚያድጉት እግዛቤር ያሳድግላችሁ❤❤❤
ናታን 😂😂😂😂እድግ በል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 😍😍😍😍😍
ወይ ናታን 😂😂😂ልጆችየ እመቤቴ ታሣድጋችሁ🥰🥰🥰
😄😄🌷
ወላሂ ግን በጣም ነው እምወዳቸው ማሂ & ኪድ አላህ ይጠብቃቹሁ
ኤቫዬ ቆነጀች ከልጅነቷ የበለጠ💙☺ናታንዬም ምንም አይወጣለች ነገሩ ከመስቀያው ነው ቁንጅናው🙏😌
😂😂😂😂😂 አይዞዋችሁ ወላጅ ዋጋ የሚከፋለው ከዚህ ጀምሮ ነው ናታንዬ የኔ ቀዋጭ ጦጣ ይንጠላጠላል አደራ ውሀ ሙቅ ካለው እንዳይቃጠል የገረመኝ ውሀ አናቱ ላይ ሲነከር አለመፋራቱ 😂😂😂😂 እግዚአብሄር በጤና ያሳድግላችሁ
ሰላማቹ ይብዛልን ሁሉም ልጆች እንደዚህ ናቸዉ❤በተላይ አረብ አገር ያለን ከ10ርና ከዛ በላይ የሆኑ ልጆችጋር ስንታገል እንኖራለን አይዙዋቹ ብያስ ምትለፉት የልጃቹ ነዉ
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ🍬🍬🍬👈
አሚንንን
Aminnnnn yarebbb🤲🤲😢💔
🙏🙏🙏
አሚንንንንንን
አሚን ኢክሩ
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ልጅም ግርግዳውን እደኢቫና ማበላሸት ነው ብቻ ክፉ አይካቸው
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ናታን በጣም አድጓል ደሞ አትጥፉ❤❤❤
❤❤😂የኔ ልዩዎች ናሂ ኪድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ናታን ረባሽዬ እድግ በል😊
የኔ ማሮች ሲምሩ አላህ ያሳድጋቹሁ ያረብ መቸ ይሆን ከልጀጋ እድህ የምቧርቀው 😢😢❤❤❤
የእኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
እመብርሃን በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ በፍቅር ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
እመ አምላክ ሆይ እኔስ መቸ ይሆን ይችን ቀን የምታሳይኝ😢😢😢😢
አይዞሽ ማሂዬ አድገው ይክሱሻል😢❤❤❤❤
ክክክ የኔ ውድ እድግ በል ውሀ ይወዳን ብዙ ጊዜ ህፃናት ውሀ አይወዱም ለማነኛውም ተጠንቀቁ እንዳይ ወድቅ እንድህ ሲታጠብ እራሱንም ሊመታው ይችላን
ማናቸው እነዚ ብንል እዳይከፋቹ😂😂ኢቫና እኮ ትናፍቀናለች እውነት ኧረ ተው እንደዚ አትጥፉ😥😥😌😌😌
አማርኛ አስለምዶት ኢቫዬ ቻይና ነው እንዴ የምታወራው ደግሞ በደንብ አፍ አልፈታችም ወይ ናታን ቀውጥ ነው 😂እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 🥰
ሀሀሀሀሀ ወይኔ ልጆች እኮ የትዳር ድምቀቶች ናቸው😂😂😂
ማሂዬ የኔንግስ ሙቸነው የምወዳችዉ ፈጣሪ ያሳድጋቸው ሁሉም ልጅ እንደዚህ ነው የሚያድገው
ናታን የኔ ቆንጆ እንኳን ለጥፋትዐበቃሄልኝ የኔ ጎረምሳ ማሂ እና ኪድ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ጠፍታቹሀል ተናፍቃችኀል ደህና ናችሁ🙏😘😘😘
የስደት ስጦታወቻችሁ አላህ ያሳድጋቼው አላህ ይጠብቃቼው በሰላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰላም ጤና ይስጣችሁ
ብቻ እሳትና ኤሌክትሪክ ተጠንቀቁ አሁን ለሱ ይሄ ስራነዉ እግዚአብሔር ያሳድገዉ የኔቆንጆ
አቤት ወድልጅ ወድልጅኮ እዳነዉ ሲበዛ በጥባጪ
ወይኔ ናታን😂😂😂😂❤❤❤ እኔም በልጂነቴ ሊጥ እወድ ነበር አብሶ የዳቦ😂😂😂😂
እኔም የዳቦ እበላ ነበር😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ ሁሉም ልጅ እንደዚህ ነው በመቀጠል ለሁሉም መቆለፊያ አደረጉት ፈረጀም መቆለፍ አለባቸው ሽንትቤትንመቀረቀራያ አደረጉት በተሰፈ ባረክ ወሰዱቹ አድክሟቸው በተረፈ አትጨነቁ ምክንያቱም ሁለም ልጅ የተለያየ በሀሪ ነው ያላቸው የቸ ምን አላት ከዚህም በላይ የጠፈሉ አይዛችሁ አናተ ልጆች ከዚህም በላይ ትከፍላለች ።
እውይ ማሻአላህ የኔ ማር እድግ በል የየፈር ልጅ ጋ ሆነው ከመኝታ ቤት እስከ ሳሎን ዱቄት ነስነሰው የተገረፈውን አስታወሰኝ አላህ ያሳድጋቸው
❤❤❤❤❤በጣም ጠፍችሁ ተናፍቃችሀል ናታን እና ኤባና እድግ በሉ የኔ ማሮች ማኪ እና ኪድ ሁላችሁንም ውድድድድድ
የኔ ጣፈጭ ፈጣሪ ያሳድግህ ማሂዬ ወንድ ልጅ እንግዲ ይሄ ነው ብዙ ነገር ጠብቂ ከዚህ በሃላ የኔ ማር ስያምርበት አይ ልጅነት የሚስቀው ፓርት ደስ ይላል 😂😂😂❤️❤️❤️🥰🥰🥰😘😘😘
ናታን ዬን ቆንጆ እድግ በል እሱ ምን ያቃል አንበጨበጨልሽ 😅😅አቤት ቤቱን ግርግዳው እራሱ አልቀረም 😅ደግሞ በጣም እየጠፋቹ ነው በሰላም ነው 🤔
አንዱ ልጃችሑ እሣ ሦሥት አይደሉ እንዴ ማሻአላሕ አላሕ ያሣድግላችሑ 😂😂😂❤❤❤
ናታንዬ ደግ አደረከ ደግሞ ይስቅባችሗል 😁😁የኔ ማር እድግ በሉ ናታንዬ ኤቫዬ ስወዳችሑ ❤😘
አይ ልጅነት እንዴት ደስ ይላል 😂😂😂😂😂❤
😂የኔ ውድ የኔ እሚያምር እውይይይይ ናታንዬ ስወድህ የልጄ ባጀራ ደግ አደረክ እሰይይ እሰይ ናታንን ሳይ ልጄን ያየሁ ያክል ይሰማኛል በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ 😢😢
የኔ ጌታ😂😂😂😂😂😂😂😂አየ ልጂነት ኡፋፋፋፋ😂😂😂😂😂💝💝💝💝
አቤት መታደል እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ ሺህ መት በፍቅር ያኑራቹሁ ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🙏💕
የመጀመሪያ ኮማች😂😂😂😂 ሀቢቢ እድግ በል ልጅ ካላጠፋ ታዳ 🎉🎉🎉
ገነ ሰይ አድግ ብልጥ ❤ ልጆች እቤት ድምቀት ናቸው❤❤❤
ሁሌም በፍቅር ኑሩ አይለያቹ ሺአመት ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅የኔ አባት❤😮😂😂😂 ደግ አርክ ❤❤❤❤አላሕ ያሣድግሕ ❤ የነስምአይጥሬ ጉድ 😅😅😅
ስታምሩ የኔ ምርጡች 🎉🎉ማሂዬ በጣም ነው እምወድሽ የሴት ወይዘሮ❤❤❤❤
ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ ናታንዬ እድግ በል ከፍ ሲል መረበሹን ይተዋል እስከዛ አይዟችሁ❤❤❤
😂😂😂😂😂 እድግ በል ናትዬ❤❤❤አይ ልጅነት😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ናታንየ የኔ በጠባጭ ኤፋየ 😍😍😍😍😍😍እድግ በሉ
የጣፋ ሳው ብቅ ሲል ዳስ ይላል ❤️ሁሉም ሰላም ሁኑልን ❤️❤️❤️ባለቹበት
ሲያምር ደግሞ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ አትቆዩ ቶሎ ቶሎ ስሩ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂ናትን እደግልኝ በጣም ነዉ ያሣከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂ደሞ ደገጥም ኣይለ የኣባቱልጅ ኣዝግ😂😂😂😂😂😂
ወይኔ በድንግን እንዴት እንዳአሳአቃቹኝ😂😂😂😂😂😂😂ይደጉላአቹ
የኔ ውድ ኢቫና ምንም አታስቸግርም ነበር ናት ስወደው❤❤❤❤
ዉይ ደስስስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ ምነው ጠፋችሁ ለነገሩ በሰው ሀገር አይመችም ወይ ናታንዬ😂እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ደሞ ልጆቻችሁን አማረኛ ቋንቋ አስተምሯቸው የምን ቻይነኛ ነው እርግጥ ነው መቻል አለባቸው ያገሩን ቋንቋ ግን ማን እደአማረኛ ❤❤❤❤ ወይኔ ሻወር ገባበት ናትንዬ 😂😂 እዳይወድቁባችሁ ኪችን ያለውን የምግብ ጠረፔዛ ተጠቅማችሁ ስታበቁ አራቱንም ከዋናውጋ እስር አርጉት በገመድ ❤❤❤❤
የኔ ማር ኢቫዬ አባቷን ትመስላለች አይናችሁ ያምራል ሁላችሁም እመቤቴ ሰላም በቤታችሁ ይሙላ ዉዶቸ❤❤❤😊😊😊
ማሻ አላህ ልጆች ሁሉ እንደዚህ ናቸዉ እኔም የመዳም ልጀ ልክ እደ ናተሰን ነዉ
ናታን እያጠፋ ናታን ስትሉት የሚስቅባችሁ ነገርስ 😂😂😂😂❤
ወይይይየኔ ማር እድግ በል ምንም ይስራ ሁል ጊዜም የሚሰራዉንአሳዪን በጣምነዉ ደስስስስ የሚለዉ
ወይኔ 😂😂😂😂😂እኔን እቃ ማጠቢያ ላይ ዱሽ እያደረገ ነው። በዛውም እቃ እንዲያጥብ ነው ድካማችሁን ስላወቀ።
ወየኔ ኢባና ቻብስቲክ ተቃብታ ብቅ አለይ የኔ ቆጆ እዴት እዳሳቀችኝ ክክክክክ
እግዛብሄር ያሣድግላችዉ የኔ ቆንጆ ደሥሥሉ ይሥቃል አይ ልጅነት የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
ለማስታወቂያ የምትጠሙት የሞባይል ምልክት በጣም ነው የሚረብሸው የሚመጣበትን ፍጥነት ወይ ቀንሱት ወይም መጠኑን ቀንሱት እባካችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶች
😂ልጆቼ እስከ አራት አመት ባለዉ እንዲሁ ናቸዉ እኔም የራቦቹ ልጆች እንዲሁ ነበር የሚያደርጉት በጣምነበር የሚደክመኝ😊
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
አወ ወላሂ እኔራሱ አሁን አለ በጣምነዉየሰለችኝ
ማሻአላህ አላህያሳድግላቹሁ ደስሲሉ ናታን ከሊጥወጥቶ ከውሃ በመጨረሻም ሃይስክሬም ሊጡንኮ ጠጥቶታል እዛውሲገናኝ አስባቹህታል😂😂😂😂
ማሂየ በጣም ነው የምወድሽ ከነ መላው ቤተሠብሽ❤
የኔ ቆንጆ ልጄ ልክ እንደዚ ነበራች የኔ ስስት❤ሀዩ ፍቅር
አይባለም ተመስገን ነው ሚባለው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጆች እስክያድጉነው ሚያስቸግሩት በዚ ልክ አታማርሩ በግጥ ልጆችን በስዳት ያለረዳት ማሳደግ ይከብዳል
ውቦች አትጥፉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እውይ💟💟ግን ለምን ለልጆቹ ማሕተም አታረጉላቸውም??
ወይኔ መኪና ውስጥ የልጆች ወንበሩ የለም እናተጋ መኪና ስትሄድ ኢልሻና ቆማ ነው የምትሄደው በተቻላችሁ እቅም ለሴፍቲ ወንበራቸው ላይ ታስረው ይሂድ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅላችሁ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
እድግ ይባሉላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሊጡስ ታረፈ አይይይይ
ናታንዬ ጎበዝ የኔ ጣፋጭ ❤😘ኤቫዬ ተናፍቃችሗል
በሆነ ነገር እናድክማቸውና ይተኙ😅😅😅 አላልሽም ማሂ😅
ተመስገን በሎ አትሰላቹ እግዚአብሔር ያሳዲግላችሁ
ወይኔ ውሏችን መዳረቅነዉ እንግዲህ አልክ አረ በሳቅ ገደልከኝ አይዟችሁ ይቺ ጊዜ ነች የምትከብደዉ ያልፋል ሳታስቡት ነዉ የሚያድጉት አጣጥሙት ቦሀላ ሲያድጉ ይሄ ሁሉ ይናፍቃችኀል
Natiye yene😂😂❤lijochishiko des silu gena be tibebina be moges yasdiilachu 🎉🎉🎉😂❤❤❤❤❤❤fev & yotiye
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ቤተስብ ማሂ ኪዲ ኢባና ናታንውውውውውውውውውውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
የኔማር ሲምር ደግሞ አላህ ያሳዲግህ አባቱንነው የሚመስለው❤
የኔውዶች አላህ ያሣድግላችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌ ከጎናችሁ ሠው የለ ብቻችሁን ወላሂ በጣምነው የምታሣዝኑኝ አይ ሥደት ልጅ አይውጣልህ 😢😢😢
የናተ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አትጥፉ ሁልግዜ ንቶሎ
ማኢ ለምን የቤት ዉስጥ ስራ የሚያግዝሽ ሰዉ አትቀጥሪም 😍
ግን እንዳይወድቅ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ❤
አይ ልጅ😅 እድግ በሉ😘
ናታን ልክ እደመዳም ልጅ
እማይሰሩት የላቸዉም 😂
ያሚር አይጋርምም ክክክ እስኪብርቶዎ ወይ ጉ
ያሚር አይጋርምም ክክክ እስኪብርቶዎ ወይ ጉ
ግን ለምን ከቤተሰብጋ እረፍት አትሄዱም 😢
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ወንድ ልጅ ዱሮም በጥባጭነው 😅😅😅
ክዘርኝነት፡ነፃየሆናችው፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴ ታሳድግላቹ ❤❤❤❤❤
@@seaditube-lz2zu እሽችግር የለውም
ደስ ሰሉ ለጆቻችሁ አንዳንዴ እደዚህ ቅረጽ
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤
እደፈለጉ ያድርጉ ልጆች የአላህስጦታዎችናቸው ዋናው ጤነኛልጂ መሆናቸውከምንምበላይ ደስ ይላል አላህ ያሳድጋቸው
Yane tafachoch sewadachu eko medaniyalem yitabkachu la hagerachu yabkachu❤❤❤
ቢያጠፉምኮያለነሱቤቱአይደምቅም😂😂😂❤❤
ማሻ አላህ ❤❤❤❤የኔ ውድ አቦካው ሊጡን❤❤❤❤❤❤❤❤